Wednesday, January 29, 2014

How to write Amharic in your phone?

How to write Amharic in your phone?


ስልክዎ ላይ አማርኛ መፃፍ ይፈልጋሉ ????


የሚከተሉትን ደረጃዎች በመከተል ስልክዎ ላይ ለወዳጅዎ ፤ FB ስታተስዎ ላይ አማርኛ መፃፍ ይችላሉ።


1)     በመጀመሪያ ስልክዎ Android based Os መሆኑን ያረጋግጡ።(P)
2)    መጠቀሚያዉን ዳዉንሎድ ለማረግ ይህንን ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) በመጫን

ወይም 

ዳዉንሎድ ያርጉ።


3)    ዳዉንሎድ ያረጉትን መጠቀሚያ ስልክዎ ላይ ይጫኑ።(P)
4)    ከዛም ስልክዎ ላይ Setting -> Language & keyboard -> MultiLing Keyboard  በመሄድ የጫኑትን መጠቀሚያ setting (ማቀናጃ ገጽ ) እናስተካክል። MultiLing Keyboard  የሚለዉን ስንጫን ከታች የተመለከተውን ማቀናጃ ገጽ እናገኛለን።







  


5)       ቁጥር 1 ላይ ያለው “enable MultiLing” የሚል ነው:: ይህ ሲመረጥ “enable MultiLing” የሚል ሌላ የመረጫ ገጽ ይከፍታል, ከዚያ ገጽ ላይ ይህንኑ መምረጥ:: ቁጥር 4 ላይ ደግሞ “enable languages” የሚል አማራጭ አለ:: ያ ሲጠቆም ሌላ ምርጫ ማድረጊያ ገጽ ይከፍታል:: ከዚያ ገጽ ላይ “አማርኛ” የሚለውን አማራጭ በመምረጥ አማርኛን ስልክዎ ላይ መጠቀም ይችላሉ።
እነዚህ ከላይ የጠቀስኩት መገልገያ ቁስ በነጻ የወጣ ነው::  ይሞክሩት እና በራሳችን ፊደል እንፃፃፍ።




3 comments:

  1. Thanks For the Information ! It helps !

    ReplyDelete
  2. It works but it collects all personal information including credit card number. I chose not to use this software.

    ReplyDelete
    Replies
    1. We try to read and collect reviews about this app , and we see some ideals like u , collecting info from z keyboard , but we didn't still get any evidence. if u have any pls lets us know and we will try to find other app that didn't still any info and we will make sure that u will be the first to know.
      And personally i use this app only to write AMHARIC i disable it after.

      Delete