Entertainment(መዝናኛ)

Best Amharic movies

ጉደኛ ነች
Genre
Amharic






Type 
ድራማ
Running time
1:40
Starring
ስቡህ ጳውሎስ
ፍርያት የማነ
አለባቸው መኮንን
ተዘራ ለማ
Director
ዮናታን ወርቁ
Writer
ዮናታን ወርቁ
Producer
ዋይ ፊልም ፕሮዳክሽን


ረቡኒ
Genre
Amharic




Type 
ድራማ
Running time
1:35
Starring

ሩታ መንግስተአብ
አማኑዔል ሀብታሙ

የአብስራ ተክሉ
አብነት አየለ
Director

ቅድስት ይልማ
Writer

ቅድስት ይልማ
Producer

123 ስቱዲዮ
ተማሪ ካለ......አስተማሪ  የትም አለ

45ቀን 
Genre
Amharic





Type 
ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ድራማ
Running time
1:45
Starring
ማህደር አሰፋ
ሞገስ ቸኮል
ደምሴ በየነ 
ወይን እሸት አሰፋ
Director
ሽመልስ ጌታቸው
Writer
ክርስቲያን ሩጋ
Producer
እርግብ ፊልም ፕሮዳክሽን
የፈሩት ይደርሳል የበሉት...........
ሁለት ፍቅረኞቿን በእርግማን ምክንያት አጥቻለው በሚል ምክንያት ሜሮን በስራ ቦታዋ ያየችውንና በስራው አድንቃ የወደደችውን እያሱን በፍቅር ብትቀርበው እንዳለፉት ፍቅረኞቿ በሞት እንዳታጣው በመስጋት እያፈቀረችውም ቢሆን ላለመቅረብ ስትታገል ከወንድ ጋር ያሉ ሴቶችን የሚያጠምደው እያሱ ከስራ ባልደረባዋ ጋር ስላያት ፍቅረኛዋ ነው ብሎ በማሰብ ይቀርባታል፡፡ ባትፈልግም ወደ ፍቅር በማምራቷ እጅግ ከምትፈራው የእርግማን ሞት ፍቅረኛዋን ለማዳን ስትጥር የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ ፍቅር ለበስ አስቂኝ ፊልም ነው፡፡

ቀሚስ የለበስኩለት
Genre
Amharic




Type 
ድራማ
Running time
1:40
Starring
ዘሪቱ ከበደ
ይስሐቅ ለገሰ
ዲበኩሉ ታፈሰ
ቃልኪዳ ታደሰ
Director
ሄኖክ አየለ
Writer
ዘሪቱ ከበደ
Producer
ዘሪቱ ከበደ
What governs us? ......Time? Faith? Emotion?


ዳይ ሲያረፋፍድ
Genre
Amharic



Type 
ድራማ
Running time
Starring
መስከረም ነጋ
መላኩ ታደሰ
ጌትነት አዳነ
ልዑል ተፈሪ
Director
ናኦድ ለማ
Writer
ስለሺ አምባው
Producer
ጣና ኢንተርቴመንት
ገዳይ ሲያረፋፍድ፣ ሟች ይገሰግሳል!



እሷን ብዬ
Genre
Amharic



Playing time
Wednesday: 
Running time
140
Starring
ቴድሮስ ስፍራዬ
ሰላም ተስፋዬ
መስፍን ኃይለየሱስ
ዲጄ ባባ
ቴድሮስ ፍቃዱ
Director
በብርሀኔ ጌታቸው
Writer
ሰለሞን ሙሉጌታ ብርሀኔ ጌታቸው እና ይድነቃቸው ዐይኔ
Producer
በሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን



ሂወት እና ሳቅ
Genre
Amharic


  

Running time
1:30
Starring
ታሪኩ ብርሃኑ
ማህደር አሰፋ
ዮዲት ምንግስቱ
ቢኒያም ታዬ
ምቅደስ አሰፋ
Director
ዳዊት ነጋሽ
Writer
ዳዊት ነጋሽ
Producer
ኩል ፊልም ፕሮዳክሽን




2 comments:

  1. "ገዳይ ሲያረፋፍድ" Wow ... Best movie

    ReplyDelete
  2. wey endi asiku like "hiwotna saki" or degimo ende "ገዳይ ሲያረፋፍድ" mirt film sirulin ... WOW
    best movies of 2006 ""ገዳይ ሲያረፋፍድ"".
    in second place "ሂወት እና ሳቅ"

    ReplyDelete